
በመቶዎች የሚቆጠሩ ተቃዋሚዎች በመዲናዋ አክራ ጎዳናዎች ላይ በመውጣት የጋና ባንክ ገዢ እና ምክትሎቻቸው ሥራቸውን እንዲለቁ ጠይቀዋል። የብሔራዊ ባንክ ገዢ እና ምክትሎቻቸው ባለፈው ዓመት 60 ቢሊዮን ሲዲ [የጋና መገበያያ ገንዘብ] ወይም 5.2 ቢሊዮን ዶላር አጥፍተዋል በሚልም ነው ከኃላፊነታቸው እንዲለቁ እየተጠየቁ ያሉት።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post