
የጋዜጠኛ ታዲዬስ ታንቱ የችሎት ውሎ ! ሰ.ሜሪካ :- ሐምሌ 13/2014 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ዛሬ ሐምሌ 13/ 2014ዓ.ም የአቶ ታድዮስ ታንቱን ጉዳይ ለማየት የተሰየመው ችሎት የአቶ ታድዮስ ጠበቆች ባቀረቡት መልስ ላይ አቃቢ ህግ ያቀረበውን የመልስ መልስ ካዳመጠ በኃላ የጠበቆችን መልስና የአቃቢ ህግን የመልስ መልስ መርምሮ በዋስትናው ላይ ብይን ለመስጠት ለሐምሌ 21 2014ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል። ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post