የጋዜጠኛ ይርጋዓለም አስማማው አጭር የሕይወት ታሪክ

ከእነ ብዙ ሕልሞቹ፣ ከእነ ብዙ ዕቅዶቹ ሳያስበው ይህችን ዓለም ተሰናበታት ይሉታል ጎደኞቹ። የሚሳሳላቸው ልጆቹን፣ ነገ አደርጋቸዋለሁ ያላቸውን እቅዶቹን ድንገት ተሰናብቷቸው ሄደ። ኖሮ መሥራትን፣ ኖሮ ማገልገልን ነበር የእሱ ህልም። ወዳጅ ዘመዶቹ፣ ጓደኞቹ እና የሥራ ባልደረቦቹ ቶሎ ተሽሎት ወደ ሥራ መመለስን፣ እቅዶችን መከወነን፣ ራዕዮቹን መኖሩን ይመኝ ነበር እንጂ እሞታለሁ ብሎስ አላሰበው ነበር ይሉታል። ብዙዎች የሚወዱት፣ በሰላምታው፣ በተግባቦቱ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply