የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል  በታሪካዊቷ ደብረ ታቦር ከተማ ደብረ ታቦር ኢየሱስ ቤተክርስቲያን በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።  አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ታህሳስ 29 ቀን 201…

የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በታሪካዊቷ ደብረ ታቦር ከተማ ደብረ ታቦር ኢየሱስ ቤተክርስቲያን በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ታህሳስ 29 ቀን 201…

የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በታሪካዊቷ ደብረ ታቦር ከተማ ደብረ ታቦር ኢየሱስ ቤተክርስቲያን በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ታህሳስ 29 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ ከደብረ ታቦር ከተማ አመሰራረት ጋር ጥብቅ ትስስር ያለው የደብረ ታቦር ተራራ የሚገኘው የደብረታቦር እየሱስ ቤተክርስቲያን ሀይማኖታዊና ታሪካዊ ቅርሶች ባለቤት የራስ ጉግሳ ወሌ:ቅዱስ ያሬድ እቴጌ ጣይቱ አሻራቸውን ያሳረፍበት ቅዱስ ስፍራ ነው። በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ዳግማዊ ላሊበላ በማሰብ በየአመቱ ታህሳስ 29 ቀን በአሉ በድምቀት ይከበራል። በአሉ በልዩ ልዩ ሀይማኖታዊ ስርአቶች ዝማሬዎች ሌሊቱን በማህሌት ቅዳሴ ሊቃውንት ካህናቱ በያሬዳዊ ዜማ ምስጋናቸውን አቅርበዋል። ዝማሬ መስዋኢትን በማሰማት “ቤዛ ኩሉ ዮም ፍሰሀ ሆነ” እያሉ ሀይማኖታዊ ትምህርቶች ለምእመናኑ እየሰጡ ይገኛሉ። የደቡብ ጎንደር ዞን ኮሙዩኒኬሽን

Source: Link to the Post

Leave a Reply