የግሪሳ ወፍን ለመከላከል የሁለተኛ ዙር በአውሮፕላን የታገዘ የኬሚካል ርጭት ተጀመረ፡፡

ባሕር ዳር: ጥቅምት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሁለተኛው ዙር የግሪሳ ወፍን ለመከላከል የሚደረገው በአውሮፕላን የታገዘ የኬሚካል ርጭት መጀመሩን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ከነሐሴ 3/2015 ዓ.ም ጀምሮ በአማራ ክልል በተለያዩ አራት ዞኖች የግሪሳ ወፍ ተከስቶ ጉዳት እያደረሰ መኾኑን አሚኮ በተለያዩ ዘገባዎች አስቃኝቷል፡፡ በኦሮሚያ ብሔረሰብ አሥተዳደር የደዋ ጨፋ ወረዳ ግብርና ጽሕፈት ቤት ሰብል ልማት ቡድን መሪ ወይዘሮ እናት አሠፋ በወረዳው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply