የግሪኩ ኦሎምፒያኮስ የኮንፈረንስ ሊግ አሸናፊ ህኖ አዲሰ ታሪክ ፀፈዋል!!!!! የግሪኩ ክለብ ኦሎምፒያኮስ ከጣልያኑ ክለብ ፊዮሬንቲና ጋር ያደረገውን የአውሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ 1ለ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/qfqZhKQC0eX9fnd6U5fYwiXExVoDBJvKj-olwCebaJCbwqa2k1gCf3TEg8rG3CxZl2fo9tUvw9CAKOgvfsp0DM8JCSoEmE7s0Z7GbpCCIkIy_POimfXNe5D042_vmU-PiKxafKzNQBU_tKkmok0Hy9sDxbH03Zp8-1alAZRWgVT7a6LxROtj6XOs1n8IGY1s9uo12Ncx4HnGxoQKhNmQdfcZ0DXtLA0OWhAkqg79Se9SBvgPFjo67mU0RGHgI36kypXNsI4kSbjLiC1gEZmuPVaEKD-LYNGZWBL92NKr9Gs8dwxJbqoPoH8qQfbN2uya6DSO7wOf7HOVeq1_f5FCOw.jpg

የግሪኩ ኦሎምፒያኮስ የኮንፈረንስ ሊግ አሸናፊ ህኖ አዲሰ ታሪክ ፀፈዋል!!!!!

የግሪኩ ክለብ ኦሎምፒያኮስ ከጣልያኑ ክለብ ፊዮሬንቲና ጋር ያደረገውን የአውሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሻምፒዮን ሆነዋል።

የኦሎምፒያኮስን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ አዮብ ኤል ካቢ በተጨማሪ ደቂቃ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።

ኦሎምፒያኮስ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የአውሮፓ መድረክ ውድድር ሻምፒዮን መሆን ችለዋል።

በተጨማሪም ኦሎምፒያኮስ የአውሮፓ መድረክ ውድድር ዋንጫን ማሸነፍ የቻለ የመጀመሪያው የግሪክ ክለብ በመሆን አዲስ ታሪክ ፅፈዋል።

በጋዲሳ መገርሳ

ግንቦት 22 ቀን 2016 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply