የግብርናው ዘርፍ ባለፉት 10 ወራት የተሻለ አፈጻጸም የታየበት እንደነበር የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የግብርና ሚኒስቴር ከክልሎች ጋር የ10 ወራት አፈጻጸሙን እየገመገመ ነው። በግምገማው ላይ የተገኙት የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ.ር) ባለፉት ወራት በተለያዩ የግብርና ዘርፎች ውጤቶች መታየታቸውን ተናግረዋል። መስኖ ከአምናው የተሻለ አፈጻጸም ማሳየቱን ገልጸዋል። ዶክተር ግርማ አፈጻጸሞችን በቁጥር ሲያስቀምጡ:- 👉 ወቅታዊ የመስኖ ስንዴን 3 ሚሊዮን ሄክታር ለማልማት ታቅዶ 2 ነጥብ 9 ሚሊዮን ማሳካት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply