የግብርና እና የኢንዱስትሪ ምርቶችን በማቅረብ የዋጋ ንረትን ለማረጋጋት እየሠራ መኾኑን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ገለጸ፡፡

እንጅባራ: መጋቢት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር የዋጋ ንረትን ለማረጋጋት እስከ በጀት ዓመቱ አጋማሽ ድረስ ከ19 ሺህ ኩንታል በላይ የግብርና እና ኢንዱስትሪ ምርቶችን ለኅብረተሰቡ በተመጣጣኝ ዋጋ ማቅረቡን የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ አስታውቋል። የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ የንግድ ውድድር እና ሸማቾች ጥበቃ ቡድን መሪ ልየው ገሰሰ በክልሉ በተፈጠረው የሰላም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply