የግብርና እና የኢንዱስትሪ ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ እያቀረበ መኾኑን የአማራ ክልል የኅብረት ሥራ ማኅበራት ማስፋፊያ ባለሥልጣን ገለጸ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለትንሣኤ በዓል የግብርና እና የኢንዱስትሪ ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ እያቀረበ መኾኑን የአማራ ክልል የኅብረት ሥራ ማኅበራት ማስፋፊያ ባለሥልጣን ገልጿል። የአማራ ክልል የኅብረት ሥራ ማኅበራት ማስፋፊያ ባለሥልጣን ምክትል ኀላፊ የዝና ደስታ በክልሉ በ12 ዞኖች እና በስምንት ከተማ አሥተዳደሮች የገበያ ማረጋጋት ሥራ እየተሠራ መኾኑን አንስተዋል፡፡ በዚህ ሳምንት ብቻ በማዕከላዊ ጎንደር፣ በደቡብ ወሎ፣ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply