የግብርና ውል እርሻ በአስገዳጅ ሕግ እንዲቃኝ መደረጉ ለምርታማነት ማደግ አቅም እንደሚፈጥር ተመላከተ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና ምርት ውል በኢትዮጵያ ከ70 ዓመት በላይ እድሜ ያስቆጠረ አሠራር ቢኾንም አሠራሩ በሕግ የተደገፈ ባለመኾኑ ከዘርፉ ማግኘት የሚገባውን ምጣኔ ሃብታዊ እና ማኅበራዊ ጥቅም ማግኘት ሳይቻል ቆይቷል። አሠራሩን በተቀናጀ መንገድ ለማከናወን በሀገር አቀፍ ደረጃ የአምራች እና አስመራች ግንኙነትን የሚወስን አዋጅ ቁጥር 1289/2015 እንዲወጣ ተደርጓል። አዋጁ ከሰኔ 29/2015 ጀምሮ የጸደቀ ሲኾን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply