የግብርና ዘርፉን ለማዘመን መንግሥት የግብርና ቴክኖሎጂዎችን የማስተዋወቅ ሥራ እየሠራ መኾኑን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡

አዲስ አበባ፡ ሕዳር 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት ያስመዘገበችውን የግብርና እድገት የሚያሳይ አውደ ርዕይ ተከፍቷል፡፡ በዝግጅቱ ላይ የግብርና ሚኒስትሩ ኡመር ሁሴንን ጨምሮ የክልልና የፌዴራል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በዝግጅቱ ላይ ተገኝተው እየጎበኙ ነው። ዛሬ የሚካሄደው አውደ ርዕይ ነገ ለሚደረገው ቀጣይ መርሐ ግብር በር ከፋች መኾኑንም ሚኒስትሩ ተናግረዋል። ዝግጅቱ የኢትዮጵያን የግብርና ጉዞ ለሚከታተለው የውጪው ማኅበረሰብ ማድረስ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply