የግእዝ ቋንቋን ለትውልድ ለማሻገር እና የአብነት ትምህርት ቤቶችን ለመታደግ የሚያስችል የሁለት ዓመት ንቅናቄ ተጀመረ።

አዲስ አበባ: መጋቢት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)”በእንተ ስማ ለማርያም ለእኔ ተማሪ” የሚል ስያሜ የተሰጠው ፕሮጀክቱ በቁስቋም ቅድስት ማርያም መንፈሳዊ ማኅበር አማካኝነት የሚተገበር ነው። ማኅበረ ቁስቋም የተለያዩ መንፈሳዊ እና ሀገራዊ ፕሮጀክቶችን በመንደፍ ሥራዎችን እየሠራ የሚገኝ ተቋም እንደሚገኝ ገልጿል።ማኅበሩ በሱስ ውስጥ የሚገኙ ወጣቶችን በዕውቀት እና በክህሎት ማብቃት፤ የተዘጉ አብያተ ክርስቲያናትን በማስከፈት፣ ገዳማትን መደገፍ፣ በሰው ሠራሽ እና ተፈጥሯዊ በኾኑ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply