የግዥና ንብረት አስተዳደር ረቂቅ ዐዋጅ ላይ ማሻሻያ ሊደረግ ነው

ከ2001 ጀምሮ እስካሁን ሲሠራበት በነበረው የግዥና ንብረት አስተዳደር ዐዋጅ ላይ ማሻሻያ ሊደረግ መሆኑን የመንግሥት ግዥና ንብረት ባለሥልጣን ለአዲስ ማለዳ አስታወቀ። ባለሥልጣኑ በሥራ ላይ ያለው የግዥ አፈጻጸምና ንብረት አስተዳደር ሥርዓት የበለጠ ቀልጣፋና ውጤታማ እንዲሆን ከማድረግ፣ እንዲሁም ለመንግሥት ገንዘብ ተመጣጣኙን ፋይዳ ከማስገኘት…

Source: Link to the Post

Leave a Reply