የግዥ እና ንብረት አሥተዳደር አዋጅ ጸደቀ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 31ኛ መደበኛ ሥብሠባው የፌዴራል መንግሥት ግዥ እና ንብረት አሥተዳደር ረቂቅ አዋጅን አጽድቋል፡፡ ረቂቅ አዋጁን አስመልክቶ የፕላን፣ በጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሠብሣቢ ደሳለኝ ወዳጆ ሪፖርት እና የውሳኔ ሃሳብ ለምክር ቤቱ አቅርበዋል። አዋጁ ከዚህ ቀደም በመንግሥት የግዥ እና ንብረት አሥተዳደር ሂደት እና ትግበራ ወቅት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply