You are currently viewing የግፍ እስረኛው አቶ ስንታየሁ ቸኮል በ400 ብር ዋስ እንዲፈቱ ፍ/ቤቱ ወሰነ።  አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ   ጳጉሜ 5 ቀን 2014 ዓ.ም        አዲስ አበባ ሸዋ የባልደራስ ፓርቲ የድር…

የግፍ እስረኛው አቶ ስንታየሁ ቸኮል በ400 ብር ዋስ እንዲፈቱ ፍ/ቤቱ ወሰነ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ጳጉሜ 5 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ የባልደራስ ፓርቲ የድር…

የግፍ እስረኛው አቶ ስንታየሁ ቸኮል በ400 ብር ዋስ እንዲፈቱ ፍ/ቤቱ ወሰነ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ጳጉሜ 5 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ የባልደራስ ፓርቲ የድርጅት ጉዳይ ሀላፊ እና የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል የሆኑት አቶ ስንታየሁ ቸኮል ዛሬ አራዳ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የቀረቡ ሲሆን፤ ፍርድ ቤቱም በ400 ብር ዋስ ከእስር እንዲፈቱ ውሳኔ አሳልፏል። በዛሬው ችሎት ላይ የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ተገኝተው ነበር። በአሁኑ ሰአት አቶ ስንታየሁን ከእስር ለማስለቀቅ የዋስትና ክፍያ እና ሌሎች ቀሪ ሂደቶች በመፈፀም ላይ ናቸው ሲል ባልደራስ አጋርቷል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply