“የጎርጎራ ፕሮጀክትን በውጤታማነት ለመተግበር ገቢ መሰብሰብ ላይ ትኩረት ማድረግ ይጠበቅብናል።” ርእሰ መሥተዳድር ተመሥገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር፡ መስከረም 23/2013ዓ.ም (አብመድ) በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶክተር) ይፋ ከተደረጉ የገበታ ለሀገር ፕሮጀክቶች መካከል የጉርጎራ ልማት ፕሮጀክት አንዱ ነው። ፕሮጀክቶቹን እውን ለማድረግ ሀብት የማሰባሰብ መርሐ ግብሮች እየተከናወኑ ነው። በጣና ሐይቅ ዳርቻ ላይ የሚገኘውን የጎርጎራ ፕሮጀክትን በውጤታማነት ለመተግበር የሚያስችሉ ሐሳቦችን ለማፍለቅና ምቹ ሁኔታዎችን ለመፍጠር ያለመ ምልከታ የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች አድርገዋል። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply