የጎርጎራ ፕሮጀክት በአራት ወራት ውስጥ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ አገር ቱሪዝምን ለማስፋፋት በመላ ሀገሪቷ ስምንት የ«ገበታ ለትውልድ» አዳዲስ ፕሮጀክቶች ሊጀመሩ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገልጸዋል፡፡ በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ የምክር ቤቱ አባላት ላነሷቸው ጥያቄዎች ምላሽ የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ እንደገለጹት፤ የቱሪዝሙን ዘርፍ ለማስፋፋት እንደ አገር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply