“የጎርጎራ ፕሮጀክት አካባቢውን በልማት ለማስተሳሰር የሚያግዝ ነው” ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: መጋቢት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል በጣና ሐይቅ ዳርቻ የሚገነባው የጎርጎራ ገበታ ለሀገር ፕሮጀክት በአካባቢው ተጨማሪ ሃብት ለማመንጨት እና ትስስር ለመፍጠር የሚያስችል እንደኾነ የፍትህ ሚኒስትሩጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ.ር) ተናገሩ፡፡ በፍትህ ሚኒስትሩ የተመራው የፌዴራል የሱፐርቪዥን ቡድን ምልከታ ካደረገባቸው ፕሮጀክቶች መካከል በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር) ሃሳብ አመንጪነት ከሚከናወኑ የገበታ ለሀገር ፕሮጀክቶች መካከል የጎርጎራ ፕሮጀክት አንዱ ነው። የሱፐርቪዥን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply