የጎርጎራ ፕሮጀክት የማጠናቀቂያ ምዕራፍ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው።

ባሕር ዳር፡ ጥር 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የገበታ ለሀገር ፕሮግራም አካል የሆነው የጎርጎራ ፕሮጀክት የማጠናቀቂያ ምዕራፍ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የፕሮጀክቱ ሥራ አስኪያጅ ዶክተር ፍስሐ አሰፋ ገለፁ። በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ሃሳብ አመንጪነት ከሚከናወኑ የገበታ ለሀገር ፕሮጀክቶች መካከል የጎርጎራ ፕሮጀክት አንዱ መሆኑ ይታወቃል። የጎርጎራ ፕሮጀክት በተለይም የሰሜን ኢትዮጵያን የቱሪዝም መዳረሻነት ይበልጥ በማስፋትና በማጠናከር ጉልህ ፋይዳ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply