“የጎርጎራ ፕሮጀክት የኢትዮጵያን የትናንት ታሪክ፣ የዛሬን እድልና የነገ ሕልም ደምሮ የያዘ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የጎርጎራ ፕሮጀክት የኢትዮጵያን የትናንት ታሪክ፣ የዛሬን እድልና የነገ ሕልም ደምሮ የያዘ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። ፕሮጀክቱ ከሶስት ወር በኋላ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምርም ጠቁመዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ“ገበታ ለአገር” ፕሮጀክት አካል በሆነው ጎርጎራ ጉብኝት አድርገዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ “ጎርጎራ ውስጥ ታሪካችን፣እድላችንና ሕልማችን አለ” ብለዋል። “ትናንት ታሪካችን ነው፤ዛሬ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply