“የጎርፍ አደጋ እንዳይደርስ ከወዲሁ ጥንቃቄ ማድረግ ተገቢ ነው” የምሥራቅ አማራ ሚቲዎሮሎጂ አገልግሎት ማዕከል

ደሴ: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በመጭው የክረምት ወቅት በሚኖረው የአየር ጠባይ ትንበያ ዙሪያ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ በደሴ ከተማ ተካሂዷል። በባለፉት አራት ወራት የበልግ ወቅት በምሥራቅ አማራ ሚቲዎሮሎጂ አገልግሎት ማዕከል ስር ባሉት የሰሜን ወሎ፤ የሰሜን ሸዋ፤ የደቡብ ወሎ፤ የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር እና የዋግኽምራ አካባቢ ያለውን የአየር ትንበያ ሁኔታ እና ውጤት በመድረኩ ለተሳታፊዎች ቀርቧል። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply