የጎሳ ፖለቲካ እና ህገመንግስቱ በተቀዳሚ የጎዳው የትግራይን ህዝብ ነው።

የጎሳ ፖለቲካ እና ህገመንግስቱ በተቀዳሚ የጎዳው የትግራይን ህዝብ ነው። የትግራይ ህዝብ በንጉሱ ዘመን በሁሉም የኢትዮጵያ ግዛቶች በተለይም ዛሬ አማራ ክልል በሚባለው በዚያን ዘመን ጠቅላይ ግዛቶች ቆይቶም ክፍለሀገራት፤ ገንዘብ ያለው በገንዘቡ ጉልበት ያለው በጉልበቱ ተዘዋውረው ሰርተው ሲኖሩ ተከብረውና ተወድሰው እንዲሁም በዜግነታቸው ማግኘት የሚገባቸውን እንደ አካባቢው ማህበረሰብ እኩል እያገኙ ነበር። በደርግ ዘመንም ደግሞ በአገሪቱ ውስጥ ወደ ተሻለ ለም ቦታ አስፍሮ በግብርና ሙያ ህይዎታቸውን እንዲመሩ መንግስት ድጋፍ ያደርግላቸው ነበር። ነገር ግን በወያኔ የሚመራው የኢሕአዴግ መንግስት ከተቋቋመ በሗላ፤ ህገመንግስቱ …

The post የጎሳ ፖለቲካ እና ህገመንግስቱ በተቀዳሚ የጎዳው የትግራይን ህዝብ ነው። first appeared on Amhara Fano Movement Support Site – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች ድህረ ገጽ.

Source: Link to the Post

Leave a Reply