“የጎንደር ሕዝብ መንገዱ ይጠናቃቃል በሚል ተስፋ ለዓመታት በትዕግሥት ጠብቋል” የጎንደር ከተማ ነዋሪ

ባሕር ዳር: ግንቦት 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የውስጥ ለውስጥ መንገድ ይሠራልን ጥያቄ ለዓመታት የዘለቀ ነው፡፡ በከተማዋ የሚነሳውን የመንግድ ይሠራልን ጥያቄ ይመልሳል የተባለለት የአዘዞ ብልኮ (አርበኞች አደባባይ) የመንገድ ሥራ ከተጀመረ ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ ነገር ግን መንገዱ በሚፈለገው ፍጥነት ባለመሠራቱ የከተማዋን ነዋሪዎች ለምሬት ዳርጓል፡፡ የከተማዋ ነዋሪዎች መንገዱ በተያዘለት ጊዜ እንዲጠናቀቅ እና ለአገልገሎት ክፍት እንዲኾን በተዳጋጋሚ የሚመለከታቸውን ሁሉ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply