ባሕር ዳር:ጥር 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ቀድሞ ነገር “እንግዳ መጥቶብኝ ያውም የጎንደር ሰው፤ ያለጤፍ እንጀራ ያለ እርጎ ማይቀምሰው” እየተባለ ነበር የሚዘፈንለት፡፡ ጎንደሬ እንግዳ ሲኾን “ጎንደሬ ገደርዳሬ” ቢባልም እንግዳ ሲቀበል ግን “አፈር ስኾን” እያለ ነው፡፡ ይኽ የእንግዳ አክባሪነት ባሕል ከታሪክ የተሻገረ እውነት፤ ከልምድ የተዋደደ ማንነት እንደኾነ ማሳያ የዘንድሮው ጥምቀት አንዱ ኹነት ነበር፡፡ የተባረከ ሕዝብ ሀገሩን በመልካም ያስነሳል፤ […]
Source: Link to the Post