የጎንደር ከተማን ሰላም አስተማማኝ ደረጃ ላይ ለማድረስ ሁሉም የከተማዋ ነዋሪዎች ርብርብ ሊያደርጉ እንደሚገባ ተገለጸ።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አስተዳደር “ሰላም ለሁሉም ፤ ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ ቃል የሕዝብ የሰላም ኮንፈረንስ ተካሂዷል፡፡ የከተማ አሥተዳደሩ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ ኃላፊ አበበ ላቀው የሕዝብ የሰላም ኮንፈረንስ በሁሉም የከተማዋ ክፍለ ከተሞችና ቀበሌዎች መካሄዱን ገልጸዋል። ውይይቱ ኅብረተሰቡን ያሳተፈ ዘላቂ ሰላምን ለመገንባት ያለመ መሆኑንም ተናግረዋል። “አሁን በከተማችን የተገኘው አንፃራዊ ሰላም በኅብረተሰቡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply