የጎንደር ከተማ ሕዝብ በወቅታዊ የሰላም እና የጸጥታ፤ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ጉዳዬች ላይ እየመከረ ነው፡፡

ጎንደር: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክክሩ “ሀገራዊ እሴቶች እና ብሔራዊ መግባባት ለሰላም ግንባታ” እንጠቀም በሚል መሪ መልዕክት ነው እየተካሄደ የሚገኘው። በምክክሩ ከጎንደር ከተማ ከተለያዩ ክፍለ ከተሞች የተውጣጡ የቀበሌ ምክር ቤት አባላት እና የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ተሳታፊ ኾነዋል። ምክክሩ በአራዳ፣ ዞብል፣ ጃንተከል እና ፋሲል ክፍለ ከተሞች ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በወቅታዊ የሰላም እና ጸጥታ፤ የልማት እና የመልካም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply