“የጎንደር ከተማ ሕዝብ ውኃ ተጠምቷል፤ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መመሪያ ችግራችንን እንደሚፈታ እንጠብቃለን” የከተማዋ ነዋሪ

ባሕር ዳር: ግንቦት 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ከሚያነሷቸው ቀዳሚ ጥያቄዎች መካከል የንጹሕ መጠጥ ውኃ አንደኛው ነው፡፡ የከተማዋን የሕዝብ ብዛት፣ ፍላጎት እና የሥራ እንቅስቃሴ የሚመጥን የውኃ አቅርቦት የለምና ነዋሪዎች ሲጠይቁ ኖረዋል፤ ዛሬም ጥያቄ ላይ ናቸው፡፡ በየቤታቸው የሳቧቸው የውኃ ቧንቧዎች በሳምንታት ውስጥ አንድ ጊዜ ብቻ ነው ውኃ የሚያፈስሱት፡፡ እንግዳ ለማይጠፋባት ታሪካዊ ከተማ የውኃ ችግር ለኑሮ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply