የጎንደር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ባዩህ አቡሃይ የ2016 ዓ.ም የጥምቀት በዓል አከባበር ላይ ያስተላለፉት መልዕክት

ኢየሱስ ክርስቶስ በቤተልሔም ተወልዶ በኢየሩሳሌም አደገ፡፡ በሰላሳ ሶስት ዓመቱም በዮርዳኖስ ወንዝ በመጥምቁ ዮሐንስ እጅ ተጠመቀ፡፡ ኢየሱስ በቤተልሄም የተወለደበትን ዕለት በማስታወስ በረከት ለማግኘት ክርስቲያን ምዕመናን ወደ ኢየሩሳሌም የሚያደርጉትን አድካሚ ጉዞ ለማስቀረት ላሊበላ ዳግማዊ ኢየሩሳሌምን በላሊበላ እንደገነባ ሁሉ አፄ ፋሲለደስም ክርስቶስ የተጠመቀበትን የዮርዳኖስ አምሳል በጎንደር አቆመ፡፡ አፄ ፋሲለደስ የቀሃ ወንዝን በመጥለፍ ወደ አስገነባው የመጠመቂያ ገንዳ በማስገባት ከ200 […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply