የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ለ136 ማኀበራት የመኖሪያ ቤት መሥሪያ ቦታ አስረከበ።

ጎንደር: ሚያዚያ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከተማ እና መሠረተ ልማት ዋና ሥራ አሥኪያጅ አንዱዓለም ሙሉ እንደገለጹት በማኅበራት ተደራጅተው የቤት መሥሪያ ቦታ ለተወሠነላቸው 136 ማኅበራት ከ100 ሄክታር በላይ መሬት ርክክብ ማድረጉን ገልጸዋል። ይኽም የ3ሺህ 24 የከተማዋ ነዋሪዎችን የመኖሪያ ቤት ችግር ይቀርፋል ተብሎ ይጠበቃል። መንግሥት ማኀበራትን በማደራጀት የነዋሪዎችን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመፍታት ጥረት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply