የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ወንጀለኞችን ለመቆጣጠር ልዩ መመሪያ አወጣ፡፡

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አገልግሎት የሚሰጡ ባለ ሦስት እግር የባጃጅ ተሽከርካሪዎች በግራ በኩል ያለውን ሸራ እና በቀኝ በኩል የሚገኘውን መጋረጃ ሳያነሱ ማሽከርከር እንደማይችሉ የከተማው ፖሊስ መምሪያ ገልጿል። የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ ኀላፊ ረዳት ኮሚሽነር አየልኝ ታክሎ እንደገለጹት በከተማው አገልግሎት የሚሰጡ የባለ ሦስት እግር ባጃጅ ተሽከርካሪዎች ለእይታ ግልጽ እንዲኾኑ የግራ ሽራና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply