የጎንደር ከተማ አሥተዳደር የኑሮ ውድነቱን ለማረጋጋት ከ20 ሚሊዮን ብር በላይ በመመደብ እየሠራ መኾኑን አስታወቀ።

ጎንደር: የካቲት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ኅብረት ሥራ ማኅበራት ማደራጃ ተጠሪ ጽሕፈት ቤት የግማሽ ዓመት አፈጻጸም እና የቀጣይ አቅጣጫዎችን ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ገምግሟል። በመድረኩ የተገኙት የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ ደብሬ የኋላ የከተማዋ ኅብረት ሥራ ማኅበራት በከተማው ያለውን የኑሮ ውድነት በማረጋጋት በኩል ሰፊ ሥራ እየሠራ እንደሚገኝ ገልጸዋል። የኅብረት ሥራ ማኅበራቱ በስሩ ብዛት ያላቸው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply