የጎንደር ከተማ አሥተዳደር የዘጠኝ ወራት የመንግሥት ተግባራት አፈጻጸም እና አሁናዊ የሰላም ሁኔታ ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር መክሯል።

ባሕር ዳር: ግንቦት 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጎንደር ከተማ አሥተዳደር በከተማ አሥተዳደሩ የዘጠኝ ወራት የመንግሥት ተግባራት አፈጻጸም እና አሁናዊ የከተማዋ የሰላም ሁኔታ ዙሪያ ከከተማ አሥተዳደሩ የመንግሥት ሥራተኞች ጋር መክሯል። ለውይይቱ መነሻ ጽሑፍ ያቀረቡት የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ባዩህ አቡሃይ አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ የተፈጠረው የፀጥታ ችግር ዘርፈ ብዙ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ተጽዕኖ እያስከተለ መኾኑን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply