የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለሁለት ምሁራን ሙሉ የፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ

 

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለሁለት ምሁራን ሙሉ የፕሮፌሰርነት ማዕረግ መስጠቱን አስታወቀ።

የዩኒቨርሲቲ የሥራ አመራር ቦርድ ባደረገው ስብሰባ ለዶክተር በላይ ተሰማ እና ለዶክተር ውዱ ተመስገን ሙሉ የፕሮፌሰርነት ማዕረግ እንዲሰጣቸው ውሳኔ አሳልፏል።

የጎንደር ዩኒቨርሲቱ ለምሁራኑ ለዚህ ታላቅ ስኬት በመብቃታችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ሲል መልዕከት አስተላልፏል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለሁለት ምሁራን ሙሉ የፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply