የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡

ጎንደር: መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በጎንደር ከተማ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ተማሪዎች የጎንደር ዩኒቨርሲቲ 300 ሺህ ብር የሚያወጡ የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በማኅበረሰብ አቀፍ አገልግሎት ኅብረተሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ሥራዎችን ሲሠራ መቆየቱን የዩኒቨርሲቲው የአሥተዳደር እና ቢዝነስ ልማት ዋና ዳይሬክተር ዓለማቀፍ ዋኛው ገልጸዋል። አሁን የተደረገው ድጋፍም 300 ሺህ ብር የሚያወጣ የትምህርት ቁሳቁስ እንደኾነ ገልጸው ከ400 በላይ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply