የጎንደር ዩኒቨርስቲ በመተከል ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ940 ሽህ ብር በላይ ግምት ያለው የምግብና ቁሳቁስ ድጋፍ ለማድረግ ውሳኔ አሳለፈ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ታህሳስ 28 ቀን 2013 ዓ….

የጎንደር ዩኒቨርስቲ በመተከል ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ940 ሽህ ብር በላይ ግምት ያለው የምግብና ቁሳቁስ ድጋፍ ለማድረግ ውሳኔ አሳለፈ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ታህሳስ 28 ቀን 2013 ዓ….

የጎንደር ዩኒቨርስቲ በመተከል ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ940 ሽህ ብር በላይ ግምት ያለው የምግብና ቁሳቁስ ድጋፍ ለማድረግ ውሳኔ አሳለፈ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ታህሳስ 28 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ ጎንደር ዩኒቨርስቲ ከተቋቋመበት አላማ አንጻር ለማህበረሰቡ አስፈላጊውን ድጋፍ እያደረገ እንደሚገኝ አስታውቋል። በመሆኑም በመተከል ዞን የተለያዩ ወረዳዎች ከቤታቸውና ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል በሚል የአስተዳደር ካውንስሉ ታህሳስ 27 ቀን 2013 ዓ.ም ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ አስቸኳይና ደራሽ የሆኑ የምግብና የቁሳቁስ የዓይነት ድጋፍ ግምቱ 940 ሺህ 996 ብር ከ50 ሳንቲም እንዲሰጣቸው መወሰኑን ዩኒቨርስቲው አስታውቋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply