የጎንደር ፋኖ በአንድ እዝ መጠቃለላቸው !

የጎንደር ፋኖ በአንድ እዝ መጠቃለላቸውን ስስማ በጣም ደስ ብሎኛል:: የመይሳው ልጆችን ከልብ ነው የምንወዳቸው:: የጎንደር ፋኖዎች የሚታወቁት ባህሪያቸው ሀገራቸውን ይወዳሉ ሀይማኖታቸውን ያከብራሉ ባህላቸውን ይጠብቃሉ ስነ ምግባር አላቸው ጀግኖች ናቸው:: እነ ውባንተ እነ ናሁ ከዚህ ምድር የወጡ ጀግኖቻችን ናቸው:: የጎንደር ፋኖ አንድ ሆነ ማለት የፋሺስቱ እድሜ እያጠረ መሄዱን ያሳያል:: ባንዳዎቹና አጋሰሶቹ እነ መላኩ አለበል አገኘው ተሻገር …

Source: Link to the Post

Leave a Reply