የጎጃም ኮማንድፖስት መረጃ ባደረገው ክትትል ለጽንፈኛው ቡድን ሊደርስ የነበረ 2 ሺ 500 ጥይት በቁጥጥር ስር አዋለ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 13 በተደረገው የክትትል ኦፕሬሽን ከተያዘው 2 ሺ 500 የኤ ኬ ኤም ጥይት በተጨማሪ ዘጠኝ ካዝና፣ የመሣሪያ መጠገኛ እና ሌሎች መሰል ቁሳቁሶች ለጽንፈኛው ሲጓጓዙ በቁጥጥር ስር ውለዋል። የጎጃም ኮማንድፖስት መረጃ ከዚህ ቀደምም የሕብረተሰቡን ሰላም ለማናጋት ሲጓጓዙ የነበሩ 5 ሺ ጥይት፣ 32 ቦምብ እና ሌሎች ለሽብር ሥራ የሚውሉ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply