የጓቲማላ ተቃዋሚዎች ምክር ቤቱን በእሳት አቃጠሉ – BBC News አማርኛ

የጓቲማላ ተቃዋሚዎች ምክር ቤቱን በእሳት አቃጠሉ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/A8B5/production/_115598134_guate2.jpg

ከሰሞኑ ምክር ቤቱ ያፀደቀውን በጀት በመቃወምም ነው ተቃውሟቸውን እየገለፁ ያሉት።በጀቱ ትልልቅ የልማት ፕሮጀክቶች ከመንግሥት ጋር ግንኙነት ያላቸው ኩባንያዎች እንዲሰሯቸው በማድረግ ቅድሚያ ሰጥቷል። በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ከፍተኛ የማህበራዊና ምጣኔ ኃብታዊ ጫና የደረሰባቸውን የማህበረሰቡ አካላትን ችላ ብሏልም በማለት እየወቀሱ ይገኛሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply