
የጠለምት ዘቦች! እኒህ የሚታዩት ደግሞ የድፍን ጠለምት ዘቦች ይባላሉ። የተከዜ ዘቦች ትይዩ ዘቦች ናቸው። የጠለምት ዘቦችም ያለበጀት ያለ ድጋፍ በራሳቸው ተነሳሽነት ለአማራ ወሰንና ማንነት ለህልውና እልህ አስጨራሽ ትግል የተዘጋጁ ናቸው። በነገራችን ላይ እኒህ የተከዜ ዘቦች ራሳቸውን በራሳቸው አደራጅተው የወያኔ ወራሪ ሀይል ወደ በየዳ፣ ጃናሞራ፣ እንዲሁም ወደ ደጃች ሜዴ ሊያደርገው የነበረውን የወረራ ህልም ያመከኑ ናቸው። ከመሀል ሀገር እንኳን ምንም አይነት ድጋፍ ሂዶላቸው አያውቅም። እነሆ ዛሬም ራሳቸውን በፋኖነት አደራጅተው ለሚመጣው ጠላት ዝግጁ ነን ብለዋል። ድሮስ የእነ ምስጋናው ባዜ፣ እነ ኪዳነማሪያም ተቆጥሮ የማያልቀው የድፍን ጠለምት አርበኞች ዘር ሁነው። ምንጭ_የፈራ ይመለስ
Source: Link to the Post