የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ልዑክ የሲንጋፖር የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ልማት ጎብኝቷል።

ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ልዑክ በሲንጋፖር የቤቶች እና ልማት ቦርድ ተገንብተው በተመጣጣኝ ዋጋ ለህዝብ ተደራሽ የሚሆኑ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ጎብኝቷል፡፡ ኢቢሲ እንደዘገበው ልዑኩ በሀገሪቱ ብሔራዊ ልማት ሚኒስቴር ስር ከሚገኘው የቤቶች እና ልማት ቦርድ ጋር በጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ እና ተደራሽነት ላይ የልምድ ልውውጥ ማድረጉም ተመላክቷል፡፡ ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Source: Link to the Post

Leave a Reply