የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሰው ተኮር የማኅበራዊ ድጋፍ ዘርፍ የአነስተኛ ወጪ ለአቅመ ደካሞች የሚዉሉ ቤቶች አሠራር ተግባራዊነት ለውጦች ተገኝተዋል።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በጠቅላይ ሚኒስትርነት ሥራ ከጀመሩበት ጊዜ ጀምሮ በሰው ተኮር የማኅበራዊ ድጋፍ ዘርፍ የአነስተኛ ወጪ ለአቅመ ደካሞች የሚዉሉ ቤቶች አሠራርን ከመሰረቱ እንዲለወጥ አድርገዋል። ይህ ጉልህ የአሠራር ርምጃ ከቤቶች ማደስ ባሻገር በእጅጉ የተጎሳቆሉ፣ በማይጠገኑበት ደረጃ ያረጁ፣ ለሰው ልጅ መኖሪያ ቀርቶ ለመቆያም አስጊ የሆኑ ደሳሳ ቤቶችን ለሰው ልጅ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply