የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ

“ኢትዮጵያ ስሞኑን በተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብት ምክር ቤት የጸደቀውን ውሳኔ የማትቀበለው የፖለቲካ ዓላማ ለማስፈጸም የተዘጋጀ በመሆኑ ነው” ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የፕሬስ ክፍል ኃላፊ ቢል ለኔ ስዩም ተናግረዋል።

“ውሳኔው ቀደም ሲል የተደረጉ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች የማጣራት ጥረቶችን እንደዚሁም ራሱ የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብት ምክር ቤትና የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በምርመራ ውጤታቸውያቀረቧቸውን ምክረ ሐሳቦች ዋጋ ለማሳጣት ያለመ ነው” ብለዋል የፕሬስ ኃላፊዋ። 

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply