የጠንካራ ጋዜጠኝነት ተምሳሌቷ እና የባለታሪኮች ባለአደራ ጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ ለዚህ ታላቅ ክብር በመብቃትሽ እንኳን ደስ አለሽ!

ባሕር ዳር: ሐምሌ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2015 ዓ.ም የተማሪዎች ምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ ለአንጋፋዋ ጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ የጠንካራ ጋዜጠኝነት ተምሳሌት እና የባለታሪኮች ባለአደራ በሚል የዓመቱን የአርት የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ሰጥቷታል፡፡ የባሕር ዳር ዩኒቨርሰቲ ሴኔት በከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር 1152 / 2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በአርት የዓመቱ የክብር ዶክትሬት ለአንጋፋዋ ጋዜጠኛ ማዕዛ ብሩ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply