የጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2017 የዲግሪ ፕሮግራሞችን ለመጀመር እየሠራ እንደሚገኝ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የጤና ባለሙያዎችን እያፈራ የሚገኝ ተቋም ነው። ኮሌጁ በ2016 በጀት ዓመት ያከናወናቸውን እና በቀጣይ ለመሥራት ባቀዳቸው ሥራዎች ዙሪያ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ አካሂዷል። የጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዲን ዘመነ ሀብቱ ኮሌጁ ባለፋት ጊዚያት በትምህርት ጥራት፣ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ምዘና በመስጠት፣ ችግር ፈች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply