የጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ እና የፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ የላሙ ጉብኝት

https://gdb.voanews.com/B769DAF3-CF60-4713-A320-C6227E21BE66_cx0_cy3_cw0_w800_h450.jpg

ኢትዮጵያ የላሙን ወደብ ለመጠቀም የሚያስችለውን የመሠረተ ልማት በመዘርጋት ድርሻዋን እየተወጣች ነው ስትል ኬንያ አመለከተች።

ሃገራቸውም በተመሳሳይ የላሙ ወደብን ከኢትዮጵያ ጋር የሚያገናኙ መሠረተ ልማቶችን እያገባደደች መሆኗን የገለጽት የኬንያ ፕሬዚደንቱ ኡሁሩ ኬንያታ ናቸው። 

ለሁለት ቀን የሥራ ጉብኝት ኬንያ የሚገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከኬንያው አቻቸው ጋር በመሆን የወደቡን ሥራን ጎብኝተዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply