የጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ደህንነት እና ጤንነት ላይ በማኅበራዊ ሚዲያ የሚናፈሰው ወሬ ሀሰት ነው – ጽ/ቤቱ
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ደህንነት እና ጤንነት ላይ በማኅበራዊ ሚዲያ የሚናፈሰው ወሬ ሀሰት መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታወቀ።
ጽ/ቤቱ በማኅበራዊ ሚዲያ የሚናፈሰው ወሬም ሀሰት እንደ ሆነ ሁሉም ሰው ሊገነዘብ ይገባል ብሏል።
ምንጭ _ ፋና
Source: Link to the Post