የጡት ካንሰር አሳሳቢነት!

ባሕር ዳር: ግንቦት 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ካንሰር በሰውነት ውስጥ የሚገኙ ሕዋሳት ከቁጥጥር ውጭ በኾነ እና ባልተለመደ መንገድ በሕዋሳት መባዛት ምክንያት የሚከሰት በሽታ ነው። ከካንሰር በሽታዎች ውስጥ ደግሞ የጡት ካንሰር አንዱ ነው። በሽታው በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ብሎም በኢትየጵያ አሳሳቢ እየኾነ መምጣቱን በፈለገ ሕይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የቤተሰብ ሕክምና ስፔሻሊስት ሀኪም ዶክተር ሰፊ ድልነሳ ገልጸዋል። ከአጠቃላይ የካንሰር በሽታዎች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply