“የጣሊያንን ገዢነት ከተቀበለ እንኳን ሰው ምድሯ የተረገመች ትሁን”

ባሕር ዳር: የካቲት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አቡነ ጴጥሮስ የተወለዱት በ1875 ዓ.ም በዚህ ሳምንት ነበር። የልጃቸውን የእውቀት ጮራ ለማየት ጉጉት ያደረባቸው ወላጆቻቸው የልጃቸው ዕድሜ ገና ለትምህርት ሳይደርስ ወደ ደብረ ሊባኖስ ገዳም በመውሰድ ለጋ አዕምሯቸውን በእውቀት ያንፁላቸው ዘንድ ባህታዊ ተድላ ለሚባሉ መምህር በአደራ ሰጧቸው። እርሳቸውም በዚያው ገዳም በጥንታዊው የቤተ ክርስቲያኗ ሥርዓተ ትምህርት መሠረት ከንባብ እስከ ቅኔ ያሉትን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply