የጣልያን ሴርያ የአመቱ ምርጦች ታውቀዋል ! በኢንተር ሚላን አሸናፊነት የተጠናቀቀው የጣልያን ሴርያ የዘንድሮው የ2023/24 የውድድር አመት በየዘርፉ የአመቱ ምርጥ ተጨዋቾች ይፋ ተደርገዋል።…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/JJnU4WJYBXPEWZAvWdwiYZeu2Xt8Sp6TeiQqzc2GIuCvDUmJYDTVTwM2-ZCU8-M01RAoPOA0zrSnNSl5LFziV-X7T66J9P9WvaD8oEqSb1Mw98NXNjow2BFwAskgTXjsK0oNCAFbkXaSzRDJg1aU7_3AhyYq5AX-CblLU0m8VD0kpB3sE08g-o8pGbx0hk5ls2FCveDWzTschJHbeTqRSaK0wlmL378M-nCA-fQMuLlziea5OVt2ZuQmEwFzZ8KnOOBWNY1sO4SmJu3Y8uqcLy0OKVw0n1MA-znvLJFUMral5TRM3jqvklId7YSL04dNvBWi736O9QzXmmmCuSZX7w.jpg

የጣልያን ሴርያ የአመቱ ምርጦች ታውቀዋል !

በኢንተር ሚላን አሸናፊነት የተጠናቀቀው የጣልያን ሴርያ የዘንድሮው የ2023/24 የውድድር አመት በየዘርፉ የአመቱ ምርጥ ተጨዋቾች ይፋ ተደርገዋል።

በዚህም መሰረት የአመቱ ምርጥ የፊት መስመር አጥቂ በመሆን የጁቬንቱሱ ተጨዋች ዱሳን ቭላሆቪች በአብላጫ ድምፅ መመረጥ ችሏል።

እንዲሁም የአመቱ ምርጥ አማካይ በመሆን የኢንተር ሚላኑ ሀካን ካልሀኖግሉ ተመርጧል።

በተጨማሪም የአመቱ ምርጥ ተከላካይ በመሆን የኢንተር ሚላኑ አሌሳንድሮ ባስቶኒ ምርጥ ግብ ጠባቂ የሞንዛው ሚሼል ዲ ግሪጎርዮ ተመርጠዋል።

በጋዲሳ መገርሳ

ግንቦት 16 ቀን 2016 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply