የጣምራ ምርመራ ሪፖርት

https://gdb.voanews.com/05e0c66b-7248-44cb-b6f2-90136c665d64_tv_w800_h450.jpg

“በትግራይ ተፈጽመዋል በተባሉት የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች በግጭቱ የተሳተፉ ኃይሎች ሁሉ ተዋናዮች ነበሩ” ሲል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች ኮምሽን ጽ/ቤት እና የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮምሽን በጋራ ያካሄዱትን የምርመራ ሪፖርት ይፋ አደረገ።

ጣምራ ቡድኑ እነዚህ ድርጊቶች ምናልባትም የጦር ወንጀል ወይንም በስብዕና ላይ ከተፈጸመ ወንጀል ሊቆጠር እንደሚችል ገለጸ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply